CCTV Installation

ለመኖርያ ቤትዎ፣ ለሱቅዎ፣ ለደርጅትዎ እና ለንግድ ቦታዎ የሚሆን ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የ ደህንነት ካሜራዎች እንገጥማለን::

  • ባለ 4 ካሜራ ከ ነፃ 1TB Hard disk እና ከ 20 ሜትር ገመድ ጋር
  • ባለ 8 ካሜራ ከ ነፃ 1TB Hard disk እና ከ 20 ሜትር ገመድ ጋር

24 ሰአት ከየትኛውም ቦታ ሆነው በቀጥታ በስልክዎ፣ታብሌት ወይም በላፐቶፕ መመልከት ይችላሉ
የተለየ እንቅስቃሴ ሲኖር በ ስልኮ መልእክት ይደርሶታል

ይመዝገቡ ጥራት ባለው ስራችን ይረካሉ እናመሰግናለን!

Scroll to Top